Mekan Hiwot St MichealMay 20, 20201 min readክብረ መላእክት ቅዱሳንበመምህር ኤፍሬም አሰፋ biruephy13@gmail.com ፩) የመላእክት ተፈጥሮአቸው መላእክት በዕለተ እሑድ ከተፈጠሩ ፍጥረታት አንድ ክፍል ናቸው የመላእክት ተፈጥሮ እምኀበ አልቦ ነው መላእክት አንድ ጊዜ...
Mekan Hiwot St MichealMay 26, 20201 min read ክብረ መላእክት ቅዱሳን ፪አማላጅነታቸው :- የቅዱሳን መላእክት አማላጅነትና ተራዳኢነት የሰዎችን ጸሎትና ምጽዋት ወደ እግዚአብሔር ለማቅረብ በተሰጣቸው ባለሟልነት ነዉ። በቅዱስ መጽሐፍ በሰፊው እንደምንረዳው የብዙዎችን ሰዎች ጸሎት መሥዋዕትና...
Mekan Hiwot St MichealMay 19, 20204 min readየልደታን ትምህርት እነሆ!በዚህ ዕለት የቅድስት ድንግል ማርያምን ዕለተ ልደት “ልደታ ለማርያም” ብለን እናከብራለን ። በቤተ ክርስትያናችን አስተምህሮ መሠረት የነገረ ማርያም ትምህርታችን ግንቦት አንድ ቀን ድንግል መወለዷን ያበሥራል ።...
Mekan Hiwot St MichealMay 1, 20202 min readኪዳነ ምህረት ኪዳነ ምህረት (የካቲት 16) ኪዳነ ምህረት ማለት የምህረት መሐላ ማለት ነው፡፡ ከ33ቱ በዓላተ እግዝእትነ ድንግል ማርያም አንዱ ነው፡፡ እመቤታችንም ከጌታችን መቃብር እየሄደች በምትለምንበት ጊዜ አይሁድ ለምቀኝነት...
Mekan Hiwot St MichealMay 1, 20202 min readቅድስት ሥላሴቅድስት ስላሴ ማለት ️ ሥላሴ ማለት ሦስትነት ማለት ሲሆን በልዩ አገላላጽ ሰለሠ ወይም ሦስት ሆነ ማለት ነው። ቅዱሳን መጻሕፍትን መሰረት በማድርግ እግዚአብሔርን በአንድነትና በሦስትነት እናምነዋለን።...
Mekan Hiwot St MichealMay 1, 20203 min readቅዱስ ሚካኤልቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ማለት ልዩ፥ ክቡር ማለት ነው፤ ሚካኤል ማለት ደግሞ «መኑ ከመ አምላክ፥ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው?» ማለት ነው። ሚካኤል የሚለው ስም ቃሉ የዕብራይስጥ ነው፤ ሚ - የሚለው «መኑ» ማለት ነው፥...