Mekan Hiwot St MichealMay 19, 20204 minየልደታን ትምህርት እነሆ!በዚህ ዕለት የቅድስት ድንግል ማርያምን ዕለተ ልደት “ልደታ ለማርያም” ብለን እናከብራለን ። በቤተ ክርስትያናችን አስተምህሮ መሠረት የነገረ ማርያም ትምህርታችን ግንቦት አንድ ቀን ድንግል መወለዷን ያበሥራል ።...