Mekan Hiwot St MichealMay 1, 20202 minቅድስት ሥላሴቅድስት ስላሴ ማለት ️ ሥላሴ ማለት ሦስትነት ማለት ሲሆን በልዩ አገላላጽ ሰለሠ ወይም ሦስት ሆነ ማለት ነው። ቅዱሳን መጻሕፍትን መሰረት በማድርግ እግዚአብሔርን በአንድነትና በሦስትነት እናምነዋለን።...